NobleBlocks

Research indexThesis

በጽርሏ አርያም ቅደስ ሩፊኤሌ ቤተክርስቲያን ዙሪያ የተነገሩ የተረኮችና ቁሳዊ ባህልች ትንተና

አስማማው

25 Jun 2026Open access

NobleIDark:/48914/w1/20261105/4E335824DOI10.20372/nadre:25211

Free to read at the publisher

You can read the abstract here, or the full text at the publisher.

Read at the publisher

Abstract

አጠቃሎ የዚህ ጥናት ትኩረት በጽርሏ አርያም ሩፊኤሌ ቤተክርስትያን ዙሪያ የሚነገሩትን ተረኮችናና ቁሳዊ ባህልች በመመርመርና በተንተን ሇማህበረሰቡ ያሊቸውን ፊይዲና አገሌግልት ማሳየት ነው ፡፡ ሇጥናቱ የሚሆኑ መረጃዎች በቃሇመጠይቅ አና በምሌከታ ተሰብስበዋሌ የተሰበሰቡት መረጃዎች በመቅረጸ ዴምጽ በፍቶ ካሜራ እና በማስታወሻ ዯብተር ተይዘዋሌ፡፡ መረጃዎቹም በተግባራዊ ንዴፇ ሏሳብ ፣በተረክና በቁሳዊ ባህሌ ንዴፇ ሏሳብ ሊይ በመመስረት ተተንትኗሌ ከጥናቱ ጋር ተያይዥነት ያሊቸው ዘጠኝ የሁሇተኛ ዱግሪ ማሟያ ጽሁፍች ተቃኝተዋሌ፡፡ የጽርሏ አርያም ሩፊኤሌ ቤተክርስትያን እንዳት እንዯተመሰረተ የሚገሌጹ ፣ ቤተክርስትያኑ የተሰራበትን ግብአት የሚገሌጹ ፣የቤተክርስትያኑን ስያሜ የሚገሌጹ፣ከዯብሩ ሰንበት ትምህርት ቤት ፣ከፇውስ ጋር ፣ከስነ ጽሁፌ ስራ ጋር፣ከጦርነት ጋር፣ከነገስታት አስቷጦ ጋር ፣የተሇያዩ አስተዋጾ ዎች ፣ በነዋሪዎች እና በቤተክርስትያኑ ስሊለ ግንኙነቶች የሚገሌጹ እርሶች ቀርበዋሌ፡፡ ተረኮቹ ስሇቤተክርስቲያኑ ተያይዘው የተነገሩ ተረኮች የማስተማር ተግባር አሊቸው፡፡ በተጨማሪም በጽርሏ አርያም ሩፊኤሌ ቤተክርስትያን የተሰበሰቡ ቁሳዊ ባህልች ትንተና አገሌግልታቸው፣ በማን እንዯተበረከቱ የመስራቹም ማንነት የሚያወሱ የቤተክርሰትያኑን ጥንታዊነት ፣ታሪካዊነትና ቅዴስና የማጉሊት ተግባር የሚገሌጹ መሆናቸውን የጥናቱ ውጤት ይመሇከታሌ፡፡በቤተክርስትያኑ ዙርያ የሚነገሩ ተረኮችና ቁሳዊ ባህልች የጥበብ መገሇጫ፣የማህበረሰቡን እምነት ሇማጽናት ፣ታሪካዊነቱን ሇመዘከር ፣የአካባቢያቸውን እዴገትና አስተምህሮን እንዱሁም የእምነቱን ተከታዮችና ህብረተሰቦች ወዯቤተክርስትያኑ እንዱመጡና ህግን ፣ስርአትን እንዱጠብቁ የማዴረግ ፊይዲ አሇው፡፡

Discussion

More

Suggest a correction or report