በአስራአንደኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መፅሐፍ የቀረቡ የንግግር ክሒል ይዘቶችና ክንውኖች የክፍል ውስጥ አተገባበር ፍተሻ
Published in National Academic Digital Repository of Ethiopia • Dec 18, 2012
NobleIDNI6P14W52R04S05
Authors:
መስፍን ዕፀገነት
Abstract
የዙህ ጥናት ዋና አላማ በአስራ አንደኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ መማርያ መፅሀፍ የቀረቡ የንግግር ክሂል ይቶችና ክንዉኖች የክፍል ዉስጥ አተገባበር መፈተሸ ነው፡፡ተጠኙ ተማሪዎቹ በባሌ ዝን በዲንሾ ወረዳ ዲነሾ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤትየሚገኙ ተማሪዎች ናቸው፡፡ በጥናቱ የተካተቱ 40 ተማሪዎች ሲሆኑ የተመረጡትም በቀላል የእጣ ንሞና ዴ ነው፡፡ ለጥናቱ አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎችን ለማግኘት በተጠኚ ተማሪዎች እንዲሁም በመምህራን የጽሁፍ መጠይቆች ተሞልተዋል.፣ በክፍል ውስጥ ...
Finding related papers...
Discussions
(0)No comments yet
Be the first to share your thoughts!