ሇኢ-አፈ-ፈት ተማሪዎች በተጋጀው የሰባተኛ ክፍሌ የአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መጽሏፍ ውስጥ የቀረቡ የሰዋስው ትምህርት ይቶች አቀራረብና አዯረጃጀት ግምገማ በወሇጋ ዩኒቨርሲቲ ቋንቋዎች እና ስነ-ጽሁፍ የአማርኛ ትምህርት ክፍሌ የዴህረ ምረቃ መርሃ ግብር የማስተርስ ዱግሪ ከፊሌ ማሟያነት የቀረበ ጥናት
Published in National Academic Digital Repository of Ethiopia • May 17, 2023
NobleIDNI0P54W36R03S77
Authors:
አበባ አሇማየሁ
Abstract
ታሪኩ ነገሰ (ድ/ር) የዙህ ጥናት ዓቢይ ዓሊማ በኦሮሚያ ክሌሌ ተጋጅቶ በ2015 ዓ.ም ስራ ሊይ በዋሇው የ7ኛ ክፍሌ የአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መጽሏፍ ውስጥ የተካተቱትን የሰዋሰው ትምህርት ይቶች አቀራረብና አዯረጃጀት መመርመር ነው፡፡ ይህንን ዓሊማ ሇማሳካትም የዴርሳን ፍተሻንና ቃሇ መጠይቅን በመጠቀም መረጃዎች ተሰብስበዋሌ፡፡ የተሰበሰቡት መረጃዎች በአይነት በአይነታቸው ከተዯራጁ በኋሊ ገሇጻና ትረካን በመጠቀም ተተንትነዋሌ፡፡ የመረጃ ትንተናውን መሰረት በማዴረግም በጥናቱ...
Finding related papers...
Discussions
(0)No comments yet
Be the first to share your thoughts!