በትብብር መማር የፅህፈትን ክሂል ለማዳበር ያለው ሚና፤በዘነጠኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት
Published in National Academic Digital Repository of Ethiopia • Jul 18, 2022
NobleIDNI8P20W76R71S34
Authors:
ሸዋዬ አወቀ
Abstract
የዚህ ጥናት ዋና አላማ ትብብራዊ መማር ዘዴ ለመጻፍ ክሂል መዳበር ያለዉን ሚና መመርመር ነዉ፡፡ ዓላማዉን ለማሳካት ፍትነታዊ የጥናት ዘዴ ተግባራዊ ሆኗል፡፡ የተሰበሰቡት መረጃዎችም ከአዉድ አግባብነት፣ ከግንዛቤ አግባብነትና ከአስተራረም የአግባብነት ጉዳዮች አንፃር በመጠናዊ እና በአይነታዊ የምርምር ስልት ተተንትነዋል፡፡የጥናቱ ተሳታፊዎችም በዶዶላ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2014 ዓ.ም በመማር ላይ የሚገኙ አማርኛ ሁለተኛ ቋንቋቸዉ የሆነ 90 ተማሪዎች ናቸዉ፡፡ ነገር ግን...
Finding related papers...
Discussions
(0)No comments yet
Be the first to share your thoughts!