አንብቦ የመፃፌ ዳ የተማሪዎችን የመፃፌ ክሂሌን በማጎሌበት ረገዴ ያሇው ሚና (በእነሴ አጠቃሊይ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት በጠነኛ ክፌሌ የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ተተኳሪነት)
Published in National Academic Digital Repository of Ethiopia • Jan 22, 2013
NobleIDNI5P67W82R26S09
Authors:
አጥናፈ በጌታነህ
Abstract
የዙህ ጥናት ዋና ዓሊማ አንብቦ የመፃፌ ዳ በአማርኛ ቋንቋ የመፃፌ ክሂሌን በማጎሌበት ረገዴ ያሇውን ሚና መመርመር ነው፡፡ዜርዜር ዓሊማዎቹም የመጀመሪያው አንብቦ የመፃፌ ዳን በማሇማመዴ የመፃፌ ክሂሌን ማስተማር የተማሪዎችን የመፃፌ ችልታ ከማጎሌበት አንፃር ያሇው ሚና ምን ያህሌ እንዯሆነ መገምገም፤ ሁሇተኛው ዯግሞ አንብቦ የመፃፌ ዳን በማሇማመዴ የመፃፌ ክሂሌን ማስተማር በተማሪዎች የመፃፌ ፌሊጎት ሊይ ያሇውን ተፅዕኖ መመርመር የሚለ ናቸው፡፡ እነዙህን ዓሊማዎች ከግብ ሇ...
Finding related papers...
Discussions
(0)No comments yet
Be the first to share your thoughts!