NobleBlocks
Public

በባሌ ዞን በበሀ ቢፍቱ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት የዘጠነኛ ክፍል መምህራን የማንባብ ክሂል ማስተማር ዘዴ መፈተሽ

Published in National Academic Digital Repository of Ethiopia • Jan 15, 2013
NobleIDNI3P26W49R26S15
Authors:
ወንድሙ ጃርሶ ሁለማናዬ

Abstract

የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ በባሌ ዞን በበሀ ቢፍቱ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት የዘጠነኛ ክፍል መምህራን የማንባብ ክሂል ማስተማር ዘዴ መፈተሽ ነው፡፡ ይህንን የጥናቱን ዓላማ ለማሳካት የጥናቱ መረጃ ሰጪ ሆነው በጥቅም ላይ የዋሉት የመረጃ መሰብሰቢያ መሳሪያዎች የተማሪዎች የፅሁፍ መጠይቅ፣ የክፍል ምልከታና የመምህራን ቃለ-መጠይቅ ናቸው፡፡ በእነዚህም መሳሪያዎች መረጃዎችን ለማግኘት በታላሚ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከሚገኙ 268 የዘጠነኛ ክፍል ተማሪ...

Finding related papers...

Discussions

(0)

No comments yet

Be the first to share your thoughts!