NobleBlocks
Public

የአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መፅሐፍ አዘገጃጀት አብይ ግኝቶች፤ ለሁለተኛ ዲግሪ ማሟያነት በተሰሩ ጥናታዊ ጽሑፎች መገምገም፤

Published in National Academic Digital Repository of Ethiopia • Oct 14, 2025
NobleIDNI9P51W27R74S99
Authors:
በዳንኤል ከበ

Abstract

አጠቃሎ የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ ዓይነታዊ የምርምር ዘዴን ተጠቅሞ በገላጭ ሥልት የአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መፅሐፍ አዘገጃጀት አብይ ግኝቶች፤ ለሁለተኛ ዲግሪ ማሟያነት የተሰሩ ጥናታዊ ጽሑፎችን መገምገም ነው፡፡ ይህንን ፍተሻ ለማካሄድ አጥኚው ዲላ ዩኒቨርሲቲና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መካከል ሁለቱን በናሙናነት መርጧል፡፡ የተተኳሪዎች አመራረጥም የምርምር ስልትን በተከተለ መልኩ ለዚህ ጥናት ያመች ዘንድ የተመረጠው ወሳኝ ናሙና ዘዴ ነው፡፡ አጥኚው ዋና ዓላማውን ለመፈተሽ ሰነድ ፍ...

Finding related papers...

Discussions

(0)

No comments yet

Be the first to share your thoughts!