NobleBlocks
Public

ሀገረሰባዊ የጋብቻ ስርዓትና የሚፈጸሙ ሀገረሰባዊ እምነቶችና ትዕምርቶች ይዘት ትንተና በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን አጣዬ ወረዳ ማጄቴ አካባቢ

Published • Jun 25, 2026
NobleIDNI9P115W983R845S501
Authors:
ጽዮን ማሞ

Abstract

አጠቃሎ የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ በኤፍራታና ግድም ወረዳ ማጄቴ ቀበሌ በባህላዊ ጋብቻ ሥርዓት ውስጥ የሚከናወኑ ሀገረሰባዊ እምነቶችና ትዕምርቶችን መመርመር ነው። ጥናቱ የባህላዊ ጋብቻ ሂደት ምን እንደሚመስል፣ በሂደቱ ውስጥ የሚፈጸሙ እምነቶችና ትዕምርቶች ምን እንደሆኑ እና ያላቸውን ማህበራዊ ፋይዳ ለማሳየት ተካሂዷል። ለዚህም መረጃዎች ከቀዳማይና ከካልኣይ ምንጮች በምልከታ፣ በቃለ መጠይቅ፣ በቡድን ውይይት እና ከተለያዩ ሰነዶችና ጥናቶች ተሰብስበዋል። የተሰበሰቡት መረጃዎች ...

Finding related papers...

Discussions

(0)

No comments yet

Be the first to share your thoughts!